የቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤልና ጻድቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባዔ አስተዳደር በቤተ ክርስቲያንኑ ቅጥር ግቢ ውስጥ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በማሠራት ላይ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት የግንባታው የመጀመሪያ ምዕራፍ የተጠናቀቀ በመሆኑ የሁለተኛውን ምዕራፍ (Phase II) ለማሠራት ይፈልጋል15 Comments