የለገጣፎ ለገዳዲ ክ/ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዘውን ቻይና ኒው ሴንቸር ሪልእስቴት የተባለው ድርጅት በታክስ ባለ እዳ አያያዝ እና አሻሻጥ መመሪያ ቁጥር 18/2012 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በማድረግ በግልፅ ጨረታ የሚሸጥ መሆኑን እናስታውቃለን 15 Comments