የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ለግንባታ አገልጋሎት የሚውል እና በከፍተኛ ደረጃ ጥራቱን የጠበቀ River Sand /የወንዝ አሸዋ/ ሲልክ ኮንቴንት ከ6 % በታች የሆነ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ኘሮጀክቱ ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት ከሚያቀርቡ የኮንስትራክሽን እቃዎች አቅራቢ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል 15 Comments