በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የቅርንጫፍ 2 ጽ/ቤት አገልግሎት ሰጥተው ተመላሽ የተደረጉና አዲስ አገልግሎት ሳይሰጡ የቆዩ የቢሮ፤ የግንባታ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የኤሌክትሪክ፤ የደንብ ልብስ፤ ብረታብረት እና በእዳ ምክንያት የተወረሱ እቃዎችን በየመጋዘኑ የሚገኙ የቤት ውስጥ ቁሳቁስ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments