የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ያገለገሉ የፐርኬ ጣውላዎችን በጨረታ ለመሸጥ ሚያዝያ 26 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታው ግንቦት 25 ቀን 2017 ከቀኑ 8፡05 ሰዓት የሚከናወን ስለመሆኑ መግለፁ ይታወቃል። ይሁን እንጂ ጨረታው በተለያዩ ምክንያቶች ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ይግልፃል15 Comments