በደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ጽህፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የፋብሪካ ውጤቶች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የሞተር ሣይክል፣ የመኪና ጥገና እና የመለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments