የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፣ የማዕድን ሚኒስቴር፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር፣ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክች ሚኒስቴር፣ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የመንግስት ግዥ አገልግሎት፣ የገቢዎች ሚኒስቴር፣ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን፣ እና የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments