በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ የሚገኘው በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የመድሃኒት እና የህክምና መገልገያ ዕቃዎችን መግዛት፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን መግዛት፣ የOxygen Cylinder ማስሞላት፣ አላቂ የፅዳት እቃዎችን መግዛት፣ የጤና ባለሙያዎች የደምብ ልብስ ማሰራት፣ የfurniture እና የElectronics እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments