በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በሥሩ በሚገኙ ጥገና ፕሮጀክቶች ማለትም በግቤ – ጅማ ፣ በጅማ – ቦንጋ – ሚዛን ፣ በዋቻ-ማጂ ፣ በጊንቦ – ጎጀብ ድሪ መገንጠያ ፣ በቦንጋ – ፈለገሰላም – አመያ – ጭዳ ፣ በዲዴሳ ወንዝ 1 የምበሮ በደሌ ፣ በዲዴሳ ወንዝ 2 – በደሌ በሎኮ ድልድይ ግንባታ ፣ በመቱ – አልጌ ፣ በመቱ – ሶር ፣ በመቱ – ጋምቤላ -ኢታንግ ፣ በሲግሞ ከተማ ፕሮጀክቶች ለሚሰራቸው የመንገድ ሥራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከታች በሠንጠረዡ የተገለፁትን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments