የአብክመ ግብርና ቢሮ በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች (ከሎት 1 እስከ ሎት 20) የቨርሚ ኮመፖሰት ሼድ ግንባታ እና ተያያዥ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል