በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት የተለያዩ የደንብ አልባሳት፣ የተለያዩ የቧንቧ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የተለያዩ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል