የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሼክ ሀሰን የበሬ ኮምፐርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ የዘይት ጀሪካኖች፣ የመኪና ጎማ፣ አልሙኒየም በሮች፣ የተሰባበሩ አልጋዎች፣ የተሰባበሩ ወንበሮችና ጠረጴዛዎች እና የተሰባበሩ ብረታ ብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል21 Comments