የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ (ኤማ) ለረጅም ጊዜ ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች፣ FSR አይሱዙ፣ NPR አይሱዙ እና NPR ቫን አይሱዚዎች፣ ቲዮታ ባለሁለት ጋቢና ሃይሉክስ ፒካፖች፣ ቶዮታ ላንድ ክሩዘር፣ ጂሊ ሳባ እና ሊፋን አውቶሞቢሎች እንዲሁም ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በተመጣጣኝ መነሻ ዋጋ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments