ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ የተሸከርካሪ አካሎችን እንዲሁም ኩባንያው ይገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪ፣ ሞተር ሳይክል፣ የቢሮ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ የእቃ መደርደሪያ (ሼልፍ) የመሳሰሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments