የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ መንግስታዊ መ/ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብሶች፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የመኪና ጎማዎች፣ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸሮችን እና ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ግዢ ከአገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments