የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም መደበኛ በጀት የሕንፃ መሣሪያዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች እና የአላቂ የቢሮ ጽዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኞ ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የባጃጅ ሞተር ሣይክል እና የሞተር መለዋወጫዎች፣ ጀነሬተር ዓይነቶች፣ የመኪኖች ጥገና እና መለዋወጫ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments