የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የጅማ ኤርፖርት ተርሚናል ፕሮጀክት የህንጻ ሥራ ዲዛይን ቁጥጥር፣ የጨረታ ሰነድ ዝግጅት፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ ደረጃ 1 የህንጻ ስራ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ አማካሪ ድርጅቶችን እና የሲቪል ምህንድስና ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል 21 Comments