በወላይታ ልማት ማህበር ዳሞታ ኮንስትራክሽን ኩባንያ በወላይታ ዞን ውስጥ በተለያዩ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ለሚያሠራቸው ግንባታ ሥራዎች የግንባታ ጥሬ ዕቃ የጥርብ ድንጋይ፣ የክስካሶ ድንጋይ፣ አሸዋ እና ጠጠር ከሚያቀርቡ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል 15 Comments