በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት፣ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የፈዲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ለወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች የጽህፈትና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ ዕቃ፣ የሞተርና የመኪና መለዋወጫ እና ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments