በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት በተያዘለት የመንግስት በጀት ለሆስፒታል መገልገያ የሚሆኑ ተኝተው ለሚታከሙ እና ለተረኛ የጤና ባለሙያ የምግብ አቅርቦት፣ ህትመት፣ የመኪና ጥገና እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ዓመታዊ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments