DireTenders ጨረታ

ጨረታ

  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account
  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account

በደቡብ/ኢያ/K/መ/ በወላይታ ዞን ዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በመደበኛና በህብረተሰብ ተሳትፎ በጀት ለሻንቶ ከተማ ማዘጋጃ ቤት እና በትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት አማካኝነት ከሻንቶ ወደ ጋልቻ ሱቄ፣ ከሻንቶ ከተማ ወደ ጋቼኖ፣ ከዋርቢራ ጎሎ ወደ ጋልቻ ሱቄ፣ ከዋርቢራ ጎሎ ወደ ኦሎላ ቀበሌ፣ ከሌራ ከተማ ወደ ጋሌ ቡጌ አስፋልት፣ ከሌራ ወደ ዋሴዶ ቀበሌ፣ ከሌራ ወደ ለማራዳ፣ ዋሴዶ ወዴ ጋ/ከቤቾ እና ጋልቻ ሱቄ ወዴ ፕላሳ ባቃላ በአጠቃላይ ከላይ የተጠቀሱት ቀበሌያት የዩራፕ መንገድ ለጥገና የሚውል ዓመታዊ የማዕድን ውጤት/ ሬድ አሽ/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

15 Comments
  • 284
  • 285
  • 286
  • 287
  • 288
DireTenders.com 2025