የአብክመ መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ የተለያዩ የዉሃ መሳቢያ ፓምፖችን ግዥ የፈፀመ በመሆኑና እነዚህን ፓምፖች በክልሉ ለሚገኙ 10 /አስር/ ዞኖች ለማሰራጨት ስለፈለገ ከባህር ዳር ወደ ዞኖች ከተማ የሚያጓጉዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዉል ይዞ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments