የሀዋሳ ከተማ ው/ፍ/አገ/ድርጅት 2017 እስከ 2018 በጀት ዓመት ድረስ ያለውን የድርጅቱን የ2 ዓመታት የሂሳብ እንቅስቃሴ መግለጫ ሪፖርትን በገለልተኛ የኦዲት ድርጅቶች ግልጽ ጨረታ በመጋበዝ የጨረታው አሸናፊ በሚሆነው ድርጅት ኦዲት ማስመርመር ይፈልጋል