በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሸበል በረንታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የሞዥን 1ኛ ደረጃ ትም/ቤት G+1 የህንጻ ግንባታ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት /ለመግዛት/ ይፈልጋል 15 Comments