የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብዓት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ቡድን ለ2017//2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውሉ የዳፕ እና ዩሪያ በድምሩ 1,247,232/አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ አርባ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ ሁለት / ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል 15 Comments