በደ/ኢት/ያ ክልል መ/የወላይታ ዞን ዳሞት ጋሌ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለንብ ማነብ ሥራ እና ለማር ማጣሪያ የሚያስፈልጉ ጠቅላላ ቁሳቁስ ግዥ፣ ለችግኝ ጣቢያ ሼዲ /Net House/ ግንባታ ሥራ የሚያስፈልግ ሙሉ ዕቃ ግዥ፣ ለውሃ ዝርጋታና ግንባታ የሚያስፈልጉ የተለያዩ የውሃ ዕቃ ግዥ እና ትልቁ የውሃ ጀኔሬተር ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments