በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት በምስ/ጎጃም ዞን ጎንቻሲሶ እነሴ ወረዳ 01 ቀበሌ ምጣድ ዱር የመንግስት ደን ውስጥ ያለውን 620.11 ሜ/ኩብ የፈ/ጽድ ቁም ደን፣ በደ/ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ ሁለቱ ወገዳሜ ቀበሌ ገልዳማይ የመንግስት ደን ውስጥ ያለውን 3048.50 ሜ/ኩብ የፈ/ጽድ፣ 957.39 ሜ/ኩብ የነጭ ባህር ዛፍ ቁም ደን በድምሩ 4005.89 ሜ/ ኩብ፣ በደ/ታቦር እንጨት መሰንጠቂያ የተመረተ 87.14 ሜ/ኩብ ጣውላ እና በአዊ ዞን ባንጃ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች ውስጥ የሚገኘውን 23,091.41 ሜ/ኩብ የፈ/ጽድ ቁም ደን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments