በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2017 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደረጃቸውን የጠበቁ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የደንብ ልብሶች ፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የሰራተኛ ጥቅማ ጥቅም ለአንድ አመት ኮንትራት የሚቆይ የተለያዩ ህትመቶች ፣ የመስተንግዶ አገልግሎቶች እንዲሁም የግንባታ ስራዎችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments