በደቡብ ም/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የላፕ ቶፕ ባትሪ፣ የላፕ-ቶፕ ቦርሳ፣ የክስ ፋይል ፎልደሮች ላይ የሚለጠፉ ቁጥሮች፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና የሞተር ሳይክል ሄልሜት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments