የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና መለዋወጫ፣ ውሃ የግንባታ እና የህንጻ መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ ነጭ ሽንኩርት፣ የቢሮ ማስዋቢያ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን እና ባህር ዳር የሆቴል አገልግሎት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል 15 Comments