የሁሉ ቁጠባ ብድር መሰረታዊ ኃላፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ሥራ ማኅበር ሰኔ 30/2018 ዓ.ም እና ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ኦዲት አገልግሎት በየሩብ ዓመት ማለትም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት፣ የሁለተኛ ሩብ ዓመት፣ የሶስተኛ ሩብ ዓመትን እና የዓመቱን በማጠቃለል ኦዲት ማስደረግና በኅብረት ሥራ ሂሳብ አሰራር መሰረት Proclamation No. 985/2016 መሠረት ሪፖርት ማዘጋጀት ይፈልጋል 15 Comments