በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ደ/ማርቆስ መንገድ አውታር አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና ቢሮ መገልገያ እና ሌሎች ያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል