በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ቋሚ ዕቃዎች ፣ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ ልዩ ልዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የእንስሳት ህክምና መድሀኒት ፣ የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘር እና የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments