ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ በደብረ ብርሀን ፋብሪካው ውስጥ የሚገኙና የተለያየ ኪሎዋት ያላቸውን የኤሌክትሪክ ዲናሞዎችን (ሞተሮች) ብልሽት የመቃጠል አደጋ ሲያጋጥማቸው የጥገና አገልግሎት ወይም የጥቅለላ ሥራ (motor Rewinding Service) ጥራት ያለው መዳብ (copper) በመጠቀም የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ለአንድ ዓመት ውል በመያዝ በኮንትራት አገልግሎቱን ለማግኘት ይፈልጋል