በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልላዊ መንግስት በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ የሚገኘው የዳውሮ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት የከሰል ድንጋይ ማምረት ሥራ ውስጥ ለመግባት የሚያስችል ኤክስካቫተር፣ ሎደር፣ ዶዘር እና ገልባጭ መኪና በኪራይ ለማቅረብ የሚችል ድርጅት /ግለሰብ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል 16 Comments