በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለካራት ዙሪያ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም-5 ተጠቃሚዎች የተለያዩ ዘር ግዥ እና የግብርና ቁሳቁስ/ፋብሪካ ውጤቶች ግዥ ለመፈፀም በመንግሥት የግዥ ደንብና መመሪያ መሠረት አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 21 Comments