በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በስሩ ለሚገኙ አስር ፖሊሰ ጣቢዎች በ2017 በጀት ዓመት ለቡልቡላ ፤ ለካራማራ ፣ ለገርጂ ፤ ለሰፈራ ፤ ለአደይ አበባ ፤ ለአየር መንገድ እና ለጨፌ ሜዳ ፖሊስ ጣቢያዎች የመዝናኛ ክበብ አገልግሎት የሚሰጥ እና የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments