በምሥራቅ ሐረርጌ የመልካ በሎ ወረዳ ገንዘብ ጽሕፈት ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚያገለግል አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች፣ ብቃት ያላቸውን የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments