የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ 23(ሃያ ሶስት) የባቡር ትኬት መሸጫ ሱቆችን ለሁለት በመክፈል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል 15 Comments