ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኙ ለኮምቦልቻ እና መልጌ ወንዶ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች እንዲሁም ለደ/ዘይት ቄራ ለእርድ አገልግሎት የሚያስፈልጉ እና ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የሚቀርቡ ወንድ የዳልጋ ከብቶችን በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ከሚችሉ ልምድና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments