የሚዛን ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማርና ለተለያዩ ሥራዎች የፅዳት ዕቃ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የህንጻ መሣሪያዎች፣ የምግብ ቤት ዕቃዎች፣ ፕላንትና ማሽነሪዎች፣ ህንጻና ተገጣጣሚ ዕቃዎች፣ የስፖርት አልባሳት እና የውጭ ዝርያ የወተት ጊደሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 21 Comments