በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ የወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ አንደኛ ደረጃ የበለፀገ የዳቦ ዱቄት(Fortified Wheat Flour)፣ሩዝ፣ፓስታና ማካሮኒ፣የፎም ፍራሽ ትራስ፣የብርድ ልብስ፣አንደኛ ደረጃ መደበኛ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣የግድግዳና ቆርቆሮ ሚስማር፣የአርማታ ብረት፣የግድግዳ ቀለም፣የልብስ ማጠቢያ ሳሙና፣ፈሳሽ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና እና የፕሪንተር ወረቀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments