በደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ ቤት በቀበሌ 2 አስተዳደር ኳስ ሜዳ አጥር ክልል ውስጥ የህዝብ መፀዳጃ ቤት እና የሻወር ግንባታ ሥራ፣ የስፖርት ትጥቆች ግዥ እና የእንስሳት መድኃኒቶች ግዥ ( ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments