ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች፣ የክሎሪኔሽን ስርአት አቅርቦትና ተከላ፣ HDPE መበየጃ እና ጄኔሬተር፣ የማሽነሪ መለዋወጫዎች እና የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ንኡስ ኮንትራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል