ሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ለትምህርት ሥራ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የስፖርት ትጥቆችን፣ የሕንፃ መሳሪያዎችን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የካቻማሊ መኪና መለዋወጫ፣ ፕላስቲክ የህፃናት መቀመጫ ወንበር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments