የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት በኮንስትራክሽን ዘርፍ ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ የመልካም ስራ አፈጻጸም እና ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ ደረጃ 7(ሰባት) እና ከዛ በላይ የሆነ ጠቅላላ ስራና ህንጻ ስራ ተቋራጭ፣ ለምን/ሸ/ወ/ውሃ እና ኢነርጂ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የ55 KW/3phase/ ውሃ ሞተር ፓምፕ የሶላር አቅርቦት ገጠማ ስራ እና 1.8 KW/ Single Phase/ ውሃ ሞተር ፓምፕ የሶላር አቅርቦትና ገጠማ ስራ ሙሉ አገልግሎት የሚውል ሶላር መግዛት ይፈልጋል 15 Comments