በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2017 የበጀት አመት በመደበኛ በጀት ለበየዳ ወረዳ ትም/ት/ዋ/ጽ/ቤት የሰለዋ ትም/ት ቤት ግንባታው ተቋርጦ የቆየ አንድ ብሎክ አራት መመሪያ ክፍል ያለው ግንባታ እንደገና ማስገንባት እና በወረዳው ላሉ የመንግስት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ አስፔር ፖርት/ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል 15 Comments