ቤሮ ማይኒንግ እና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለመስክ ሥራው ይረዳን ዘንድ የስሪት ዘመናቸው ከ 2015 ዓ.ም ወዲህ የሆኑ ቀላል ተሽከርካሪዎችን በሥራው ህጋዊ ፈቃድ ካለቸው ድርጅቶች መከራዬት ይፈልጋል