በወላይታ ዞን የሁምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በጋልቻ አፋ 1ኛ ደረጃ ትም/ቤት የሴት ተማሪዎች ንጽህና ክፍል ግንባታና የውሃ መስመር ማስፋፊያና ቦኖ ግንባታ እና በሾጮራ ጎላ 2ኛ ደ/ት/ቤት የሴት ተማሪዎች ንጽህና ክፍል ግንባታ ሥራ እንዲሁም የሁምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በአምፖ ኮይሻ ቀበሌ ጤና ኬላ ግቢ ውሃመስመር፣ ሮቶ ማስቀመጫና ደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ፤ በኮይሻ አጎዳማ ቀበሌ ጤና ኬላ ግቢ ውሃመስመር ሮቶ ማስቀማጫና ደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ፤ በአምቤ ሾያ ቀበሌ፤ በበኮይሻ ዋንጋላ ቀበሌ እና በኤላ ቀበላ ቀበሌ ጤና ኬላ ግቢ በ3ቱም ቀበሌ የቆሻሻ ማቃጠያ እንስኔተር ግንባታ ባቀረቡት ዲዛይንና የሥራ ዝርዝር መሠረት ለሥራው የሚያስፈልጉ ዕቃዎችንና ማቴሪያሎችን ጨምሮ በማቅረብ መስራት የሚችል ባለሞያተኛን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments