በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽህፈት ቤት የገጠር መንገድ ጥገና ሥራ የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል